Android Programming Amharic

Introduction to Android Programming in Amharic

Tutorials #1

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን ማውረድና መጫን እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #2

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን ማውረድና መጫን እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #3

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም በመልመጃ ሁለት ላይ በሰራነው የሞባይል ፕሮግራም ላይ ቴክስቶችን (TextView)፣ በተኖችን (Button) ፣ ቴክስት ማስገቢያ ቦታዎችን (Edit Text) ማዘጋጀት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #4

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው የሞባይል ፕሮግራም ላይ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚጠቅሙ አማራጭ ቁልፎች (Option Menu) በሞባይላችን ከቀኝ-በላይ በኩል የምገኙ የመምረጫ ቁልፎች እንዴት መስራት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #5

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም እንዴት በቴክስት ማስገቢያ ቦታዎች (Edit Text) ላይ ያስገባነውን መረጃ ክችዚህ በፊት ያዘጋጀነውን በተን (Button) ስንነካ መልሰን ማንበብና ማየት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #6

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት የሰራነውን ፕሮግራም እንዴት በ Relative Layout ማዘጋጀት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #7

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት የሰራነውን ፕሮግራም እና በ Relative Layout የተዘጋጀውን እንዴት ከ Linear Layout ጋር በጋራ መጠቀም እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #8

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም እና በ Relative Layout እና በLinear Layout በተዘጋጀው ላይ እንዴት Radio Button ማስገባት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #9

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት Check Box Button ማስገባት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #10

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም እና ላዘጋጀነው Radio Button በሚመረጥበት ወቅት ዋጋውም እንዲቀየር የሚያደርግ Action እንዴት ማስገባት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #11

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው Check Box ላይ ሲመረጥ መለወጡንና ማሳየት እንዲችል ትእዛዝ ወይም Action ማዘጋጀት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #12

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት Spinnerን ማካተት እንደሚቻል የሚያሳይ መልመጃ ነው።

Tutorials #13

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት List View ማዘጋጀት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #14

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ Spinnerን በመረጡበት ወቅት እንዴት የተመረጠውን ዳታ በAlert Dialog ላይ ማሳየት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #15

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው List View ላይ ሲመረጥ መለወጡንና ማሳየት እንዲችል ትእዛዝ Alert Dialogን በመጠቀም ማሳየት እንዴት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #16

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ Table Layout ማስገባትና ቴብሉ ውስጥ picture ማስገባት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #17

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት Tab Layout መጨመርና ከተሰሩት Layout ጋር ማያያዝ እንዴት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #18

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት በAction Bar ላይ image ማሳየት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #19

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው Tab Layout ላይ ሲመረጥ ለታይ የሚችልና ለሚቀጥለው tutorial ግብአት የሚሆን Edit Text እና Image Button በአዲስ Layout ላይ ማሳየት እንዴት እንደሚቻል አሳያለሁ።

Tutorials #20

This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት DatePicker Dialog ማስገባት እንደሚቻል አሳያለሁ።

New Video will follow

Disclaimer: The content in this page are from the author and may be protected by law. All advertisement are from advertising body and the owner of this page will not take any responsibility related to the contents of the ads.