Introduction to Android Programming in Amharic: Tutorial 2
This tutorial is used to guide you step by step how you can program using Android Studio a mobile application in Amharic. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር ቪዲዮ ነው። በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን ማውረድና መጫን እንደሚቻል አሳያለሁ።